Jump to content

ሊቢያ

ከውክፔዲያ

ሊቢያ ሬፑብሊክ

የሊቢያ ሰንደቅ ዓላማ የሊቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሊቢያ ሊቢያ ሊቢያ
"ليبيا ليبياليبيا"
የሊቢያመገኛ
የሊቢያመገኛ
ዋና ከተማ ትሪፖሊ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ፈይዝ አል ሰራጅ
ፈይዝ አል ሰራጅ
ዋና ቀናት
፫ የካቲት ፩፱፫፱
(10 February, 1947 እ.ኤ.ኣ.)
 
ነጻነት ከጣልያን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
1,759,541 (16ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
6,385,000 (108ኛ)
ገንዘብ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ 218
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ly

ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕርግብፅሱዳንቻድኒጄርአልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።


  翻译: