Tsehay Bank

Tsehay Bank

Banking

Addis Ababa , Addis Ababa 7,727 followers

ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

About us

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa. Tsehay Bank For All!

Industry
Banking
Company size
201-500 employees
Headquarters
Addis Ababa , Addis Ababa
Type
Privately Held
Founded
2022
Specialties
Banking, Digital Banking, Best fit Saving Accounts, Tsehay Bank, For All!, Finance, Bank, Saving, Loan, Ethiopia, ATM, Mobile Banking, Debit Card, and Bank in Ethiopia

Locations

  • Primary

    ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 04

    መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ

    Addis Ababa , Addis Ababa 1000, ET

    Get directions

Employees at Tsehay Bank

Updates

  • የጥር 05/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 𝗧𝗦𝗖𝗣𝗘𝗧𝗔𝗔 ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! ለበለጠ መረጃ 👇 https://lnkd.in/ezF4w99y ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

    • No alternative text description for this image
  • External Vacancy Announcement No. 02/2025 January 12, 2025 Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following positions: 1. Job Position: Principal Learning and Development Officer Qualification: A minimum of Bachelor’s Degree in Human Resource Management, Business Administration or related fields of discipline from recognized higher learning institution. Experience: A minimum of six (6) years of HR experience with at least two (2) years as Senior HRM Officer or Senior Learning and Development Officer. Place of Work: Head Office Application Link: https://lnkd.in/d_tpqTcB 2. Job Position: Senior Learning and Development Officer Qualification: A minimum of Bachelor’s Degree in Human Resource Management, Business Administration or related fields of discipline from recognized Higher Learning Institution. Experience: Must have a minimum of four (4) years of experience with at least two (2) years as HRM Officer or Learning and Development Officer. Place of Work: Head Office Application Link: https://lnkd.in/d_tpqTcB 3. Job Position: IT Trainee Qualification: A Minimum of BSc Degree in Computer Science, Information Systems, Information Technology, Management Information Systems or related field of discipline. Year of Graduation: 2023 and 2024 CGPA: above 3.25 Experience: Not Required Additional Requirement: The applicant is required to pass national exit exam. Place of Work: Head Office Application Link: https://lnkd.in/d2CSSBtK Note: ➤ Salary: As per the Bank’s scale. ➤ Only shortlisted applicants will be contacted. ➤ Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement on newspaper.

    • No alternative text description for this image
  • ✝️ መልካም ሰንበት ይሁንልዎ! በእረፍት ቀንዎ የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ ደኅንነታቸው አስተማማኝ፣ ቀልጣፋ እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ይጠቀሙ! ከውጭ አገራት ገንዘብ ማስላክ ቢፈልጉ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ያስፈልግዎታል 👉 TSCPETAA ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #MobileBanking #InternetBanking #CardBanking #DigitalBanking

    • No alternative text description for this image
  • የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ! ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ! ክፍያዎን ይፈፅሙ! ➤ የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ➤ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ➤ *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም ➤ የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓት እና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #DigitalBanking

    • No alternative text description for this image
  • ፀሐይ ባንክ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐግብር በአዲስ አበባ ተከናውኗል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የፀሐይ ባንክ የኦፐሬሽን እና ቢዝነስ ድጋፍ ዳይሬክተር አቶ ባዩ ጥላሁን እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ የልማት ኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በአዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ በተለምዶ ሪቼ ወይም መስከረም በሚባለው አካባቢ የሚከናወን ይሆናል፡፡ ፀሐይ ባንክ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በሚሰጡ ሁለት ቅርንጫፎች እንዲሁም በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን ለደንበኞቹ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
  • መልካም ጁምዓ! “ወዲዓ አማል” ከወለድ ነጻ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #JummaMubarak

    • No alternative text description for this image
  • የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ! በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ይጠቀሙ! ሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ሁሉንም አገልግሎቶች በኢንተርኔት ባንኪንግ እንደሚያገኙ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ👇 https://lnkd.in/dz95NtDq ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

    • No alternative text description for this image
  • የታህሳስ 𝟯𝟬/𝟮𝟬𝟭𝟳 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 𝗧𝗦𝗖𝗣𝗘𝗧𝗔𝗔 ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! ለበለጠ መረጃ 👇 https://lnkd.in/ezF4w99y ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

    • No alternative text description for this image
  • እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ፀሐይ ባንክ ይመኛል፡፡ መልካም የገና በዓል! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

  • እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦ TSCPETAA መልካም በዓል ይሁንልዎ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!

    • No alternative text description for this image

Similar pages