ZamZam Bank S.C

ZamZam Bank S.C

Banking

Sustainable Source Of Growth

About us

ZamZam bank S.C is the first bank to get a license from the National bank of Ethiopia to operate as a full-fledged Interest Free Bank in the country. The bank is established to enhance the financial inclusion with a special focus on the part of society that are alienated from the financial system due to their religious beliefs or other factors. At the time of its formation, ZamZam Bank managed to mobilize a subscribed capital of Birr 1.683 billion and a paid up capital of Birr 872 million from 11,200 shareholders. Taking its name from ZamZam Holy Water which gave life to the barren land of Makkah, springing the hills of Safa and Marwa; ZamZam Bank is working towards ensuring a sustained economic growth. The bank carrying a huge responsibility at its back and with the strong commitment of its shareholders, the board, management and professional employees, it primarily focuses on Sharia’h compliance, advanced technology and excellent customer service starting from the first day of its business. Currently, the bank is progressing ahead with its effort to expand its branch network at the capital city and other parts of the country simultaneously by implementing digital solutions that have far-reaching impact to its cherished customers. ZamZam Bank will be able to offer an increasing range of sharia’ compliant & all inclusive products & services through its qualified human resource and a state of the art technology.

Industry
Banking
Company size
501-1,000 employees
Headquarters
Addis Ababa
Type
Partnership
Founded
2020

Locations

Employees at ZamZam Bank S.C

Updates

  • በአዲስ አበባ በሚገኙ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች እየተከናወነ የሚገኘው የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ አገልግሎት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም እንደቀጠለ ሲሆን በርካታ ደንበኞችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል። በተለየ ሁኔታ በሴቶች ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረው ዘምዘም ባንክ አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በተጠናከረ መልኩ የሚቀጥል ይሆናል። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +3
  • View organization page for ZamZam Bank S.C, graphic

    5,473 followers

    የሐጅ ጉዞዎን በዘምዘም ጀምረው በዘምዘም ይጨርሱ!!! ዘምዘም ባንክ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለተጓዦች ሁሉ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ባንካችን ይህን ታላቅ ጉዞ ከጎናችሁ ሆኖ ለማሳለጥ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ወደ ሚቀርብዎ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ እንዲሁም የዘምዘም ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም የሐጅ ጉዞዎን ክፍያ በዘምዘም ባንክ እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ለየሐጅ ጉዞዎ የውጭ ምንዛሬን የምናመቻች መሆኑን እንገልፃለን! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
  • ዘምዘም ባንክ በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል በተዘጋጀዉ የመጀመሪያው የዲያስፖራ ኤግዚብሽን ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር እና በሮሆቦት ፕሮሞሽን አዘጋጅነት በግዮን ሆቴል ለሁለት ቀናት እየተካሄደ ባለው የዲያስፖራ ሳምንት አካል በሆነው ኤግዚብሽን ተሳታፊ ሲሆን በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ፕሬዘዳንት ወ/ሮ ቅድስት ልዑልሰገድ እና የሮሆቦት ፕሮሞሽን መስራች የሆኑት አቶ ሀይሉ ከበደ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች፣የዲያሰፖራው ማህበረሰብ፣እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችዉ እንግዶች በተገኙበት ኤግዚቢሽኑን አስጀምረዋል። በኢግዚብሽኑ ላይ ዘምዘም ባንክ እና ሌሎች ተቋማት የተገኙ ሲሆን ዘምዘም ባንክ የዲያስፖራ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይዞ ቀርቧል። ከነዚህም ውስጥ የተለያዩ ፈጣን እና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ አማራጮችን እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የፋይናንሲንግ፣ የተቀማጭ እና የኢንቨስትመንት አገልግሎቶች ይዞ ቀርቧል። በመሆኑም በተለያየ አጋጣሚ በሀገር ቤት የምትገኙ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እነዲሁም መላው ባለድርሻ አካላት በቦታው በመገኘት ስለባንካችን አገልግሎቶች ይብለጥ ማብራሪያ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +12
  • View organization page for ZamZam Bank S.C, graphic

    5,473 followers

    አዲስ ፣ በልዩ አቀራረብ እና አካታችነት መሰረት አድርጎ በዘምዘም ባንክ ለአገልግሎት ይፋ የሆነው በሀገራችን የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነው አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበረያን በተከያዩ የከተማችን አካባቢዎች እየተካሄደ የሚገኘው የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል። በዚህም መላው ማህበረሰብ የቀረበለትን አካታች፣ ቀላል እና ፈጣን የፋይናንስ መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ የፋይናነስ ተጠቃሚ እየሆነ ይገኛል። የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ ግብሩ በቅርቡ በሌሎች የአዲስ አበባ አካባቢዎች እና በክልል ከተሞች የሚቀጥል ሲሆን በዚህም በርካታ በአነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +5
  • ዘምዘም ባንክ በቅርቡ ይፋ ያደረገው በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነውን አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ በአዲስ አበባ በሚገኙ በተመረጡ ቅርንጫፎቻችን በሚገኙበት አካባቢዎች የማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ዘመቻ ተጀመረ!! ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማህበረሰቡን ስለ ዲጂታል ፋይናንሲንግ ምንነት እና አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ በመፍጠር እና አነስተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ሴቶች በሰፊው ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መድረክ በመፍጠር ከዚህ ቀደም ከነበረው የባንኮች አሰራር ዘምዘም ባንክ ይፋ ያደረገውን ለየት ያለ አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ለማስተዋወቅ ዓላማ ያደረገ ነው። የማስተዋወቅ ዘመቻው በጦር ሃይሎች፣ ግራር ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ መገናኛ፣ አንዋር መስጂድ፣ ኮልፌ፣ ቃሊቲ፣ መሪ፣ ዓለም ባንክ፣ ቤቴል፣ ጀሞ፣ ዓለም ገና፣ ሩዋንዳ፣ ፉሪ፣ ጉለሌ፣ ጎፋ፣ ፒያሳ እና መርካቶ በርካታ አካባቢዎች ላይ ለማህበረሰቡ የማስተዋወቅ ስራ በደማቅ ሁኔታ በሰፊው የቀጠለ ሲሆን ዘመቻው ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል። በቀጣይ በሌሎች የአዲስ አበባ አካባቢዎች እንዲሁም በክልል ከተሞች የማስተዋወቅ መርሀ ግብሩ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +10
  • ዘምዘም ባንክ ለሁለት ቀናት ያህል ሲያካሄድ የቆየውን የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ የአመራር ቁርጠኝነቱን በማደስ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ። ስኬታማ በነበረው በዚህ ግምገማ ላይ የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ናስር ዲኖ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ የከፍተኛና መካከለኛ ስራ አመራር አባላት፣ የዲስትሪክት እና የሁሉም ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን የግማሽ ዓመቱ የስራ አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሞ ውይይት የተደረገበት፤ የተሻሻለውን የባንኩ ኮርፖሬት ስትራቴጂክ ዕቅድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተካሄደበት ባጠቃላይም ዓመቱን አመርቂ በሆነ ከፍተኛ ዉጤት ለማጠናቀቅ ፍጹም መግባባት ላይ ተደርሶ ሁሉም አመራር ቁርጠኝነቱን ያደሰበት ስኬታማ ስብሰባ ነበር። ዶ/ር ናስር ዲኖ የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ለተገኘው መልካም የግማሽ ዓመት አፈጻጸም አመስግነው የዘምዘም ባንክ አቅም ከዚህ በላይ ማሳየት የሚችል እምቅ ኃይል መኖሩን ጠቁመው ይህን ጉልበት አውጥቶ መጠቀም እንደሚያስፈልግ እና አመራሩ ከመላው ሰራተኛ ጋር የበለጠ ተቀናጅቶ ባንኩ ያስቀመጠውን የተከለሰ ስትራቴጂክ እቅድ ማሳካትና አስተማማኝ አፈፃፀም ማስመዝገብ እንደሚችል የታየበት መሆኑን አስመረውበት ቅድሚያ ለሚሰታቸው ግቦች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠትለቀጣይ ከዚህ ለላቀ ውጤት መትጋት እንደሚያስፈልግ ከአደራ ጋር መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዘምዘም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ በበኩላቸው አጠቃላይ ባንካችን ያሳካው የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም በኮርፖሬት ደረጃ በጣም ጥሩ አፈጻጸም መሆኑንና ባለድርሻ አካላት ባንኩ ላይ ያላቸውን መተማመን የበለጠ ያሳደገ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ በተጨማሪም የታዩ ውስንነቶች ታርመው በዓመቱ ማገባደጃ ላይ ከዚህ የላቀ ውጤት እንደሚኖር እምነታቸው እንደሆነ አበክረው ገልጸው በቀጣይ ለሚኖረው የስራ አፈጻጸም በጊዜ የለንም አመለካከትና በጠንካራ ትጋት መስራት አስፈላጊነት ላይ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ ተሻሽሎ የቀረበው የባንኩ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ በአቶ እንድሪስ ዑመር የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂና ሪሶርስስ ኦፊሰር ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ዘምዘም ባንክ ይዞት የተነሳውን ታላቅ ራዕይ እና ተልዕኮ የሚያሳኩ ወቅታዊ ዓለም አቀፍና ሀገራዊ ተጨባጭ ለውጦችን መሰረት ያደረገ የስትራቴጂና ዕቅድ ማሻሻያ የተነደፈ መሆኑን አጽዕኖት በመስጠት ዝርዝር ጉዳዮችን ለስብሰባው ተሳታፊዎች አብራርተዋል። በቀረቡ ሪፖርቶችና ቀጣይ እቅዶች ላይ በመመስረት በግምማው ተሳታፊዎች በርካታ ሀሳቦች ተነስተው ጥልቅ ውይይት ከመደረጉም በላይ እጅግ አስተማሪ የሆኑ ሰፊ የልምድ ልውውጦች የተደረገበት አሳታፊ የግምገማ መድረክ እንደ ነበር ተሳታፊዎች ገልፀዋል። በመጨረሻም ዓመቱን እጅግ በላቀ ውጤት ለማጠናቀቅ በግማሽ ዓመቱ የገኘው አመርቂ ውጤት አመላካች እንደሆነ መግባባት ላይ በመድረስ ቀሪ የበጀት ዓመቱን ወራት በመናበብ እና የኮርፖሬት አስተሳሰብን በማዳበር ከሚጠበቀው በላይ ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉም በተሰማራበት መስክ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስና የአመራሩን ቁርጠኝነት በማደስ የግምገማ ስብሰባው በተያዘለት መርሀ ግብር መሰረት በስኬት ተጠናቋል። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +7
  • እንኳን ደስ አላችሁ! በዓለማችን ተቀዳሚ የሆነው ኢስላሚክ ፋይናንስ የዜና አውታር  (IFN) የ2024 ዓለም አቀፍ ምርጥ ተሸላሚ የፋይናንስ ተቋም በመለየት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ዘምዘም ባንክ በሚከተሉት ዘርፎች ቀዳሚው ኢስላሚክ ባንክ በመሆን የ2024 ክብርን ተቀዳጅቷል። . ምርጥ ኢስላሚክ ባንክ . ምርጥ ኮርፖሬት  ባንክ . ምርጥ ሪቴይል ባንክ .ምርጥ አዳዲስ የፈጠራ አገልግሎቶችን አቅራቢ ወለድ አልባ ባንክ በመሆን ከመመረጡ በተጨማሪ በኢስላሚክ ባንክ ዘርፍ ኢትዮጵያን  ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሸጋገረ የፋይናንስ ተቋም በመሆን የሀገር ኩራት ሆኗል። ዘምዘም ባንክ ለዚህ ድል እንዲበቃ ላደረጋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህ ክብር ባንካችን በ2030 በአፍሪካ ቀዳሚ ሙሉ በሙሉ በሸሪዓ መርህ የሚሰራ እና  አካታች  ከወለድ ነጻ ባንክ ለመሆን ባለው ራዕይ ትልቅ ብርታት እንደሚሆን እምነታችንን እየገለጽን ለመላው የባንካችን ቤተሰቦች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!!! Congratulations! The world’s leading Islamic Finance news provider, IFN, identified the best banks and triumphant wins globally for 2024. ZamZam Bank stood out first in the following four categories in Islamic banking honors in 2024. •Best Islamic Bank •Best Corporate Bank •Best Retail Bank and •Most Innovative Islamic bank ZamZam Bank also puts Ethiopia ahead as a country keen on developing Islamic finance. Congratulations to all who has been championing the cause of the bank. The recognition attests the banks  excellent progress towards its vision to be the leading Sharia Compliant and all-inclusive bank in Africa by 2030. Congratulations once again! ZamZam Bank Sustainable Source of Growth! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
  • ዘምዘም ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በዚህ የግማሽ  አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ናስር ዲኖ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ ዲስትሪክ ስራ አስኪያጆች እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች ተገኝተዋል።

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
      +1
  • በቀላሉ አክሲዮኖትን ያሳድጉ አዲስ አክሲዮን ይግዙ! የዘምዘም ባንክ አክሲዮኖችን ለመግዛት  የሼር QR ኮድን ስካን አድርገው  በመጠቀም ወደ ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅብዎት በቀላሉ አክሲዮን መግዛት ወይም ያልዎትን  አክሲዮን መጠን ማሳደግ ይችላሉ!! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image

Similar pages