BOSAD Ethiopia

BOSAD Ethiopia

Education

We are orthopedic surgeons and public health experts who aspire to see safe, affordable and accessible MSK care.

About us

We are BOSAD Research team including orthopedic surgeons and public health experts from different institution who aspire to see safe, affordable and accessible musculoskeletal care for all specially for the vulnerable group like Pediatric patient.

Website
www.bosadstudy.com
Industry
Education
Company size
2-10 employees
Type
Educational
Founded
2019

Updates

  • ESOT Chairman discusses collaboration with HU *//* October 11, 2024 Chairman of the Ethiopian Society of Orthopedics and Traumatology (ESOT), Dr. Ephrem Gebrehana and V/president for Research & Technology Transfer at HU, Dr. Tafesse Mateos, have discussed the importance and benefits of official collaboration on October 9, 2024. Dr. Tafesse received Dr. Ephrem and Dr. Mengistu Gebreyohanes, Lead researcher of BOne Setting Associated Disability (BOSAD) STUDY (a national web-based data collection platform on the practice and complication of traditional bone setting for musculoskeletal injury in Ethiopia) in his office to discuss areas of possible collaboration. He said that official collaboration between public and private institutions for societal benefit is in line with MoE's concept of performance contacting agreement. He appreciated the invaluable results of their research undertakings and endeavors to disseminate results among stakeholders, and HU will support the initiative as part of its social responsibility. Dr. Ephrem and Dr. Mengistu also agreed that the collaboration will strengthen HU's contribution towards orthopedic health services in collaboration with the professional society on top of its previous invaluable contributions so far. They have, thus, agreed to sign MoU with the university's top leadership to further institutionalize the collaboration. They also submitted copies of their booklet published in three local languages: Amharic, Afan Oromo and Sidamu Afoo for end users. “Hawassa University Ever to Excel!” Our Social Media Platforms: *** Website: https://www.hu.edu.et Facebook: https://lnkd.in/dAi-ccEK Telegram: https://lnkd.in/dV9KYUFw

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
  • የማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ለመቀላቀል 📱ቴሌግራም (https://lnkd.in/dFXAhNRP) 📱ፌስቡክ (https://lnkd.in/dri2BCmC) 📱ኢንስታግራም (https://lnkd.in/dxsTmFDV) 📱ቲክቶክ (https://lnkd.in/dZQTa5Vc) የሞባይል አፕሊኬሽኑን ለማውረድ 📲 https://lnkd.in/eAsUnGBd 📲 https://lnkd.in/ehecDjup 🛑No more disability accepted from traditional bone setting! 🛑በባህላዊ ህክምና ምክንያት የሚመጣ አካለ ጎደሎነት ይቁም!

    • No alternative text description for this image
  • ማህበራዊ ድረገጾቻችንን ለመቀላልቀል ፡ የማህበራዊ ድረገጾቻችንን ለመቀላቀል 📱ቴሌግራም (https://lnkd.in/dFXAhNRP) 📱ፌስቡክ (https://lnkd.in/dri2BCmC) 📱ኢንስታግራም (https://lnkd.in/dxsTmFDV) 📱ቲክቶክ (https://lnkd.in/dZQTa5Vc) የሞባይል አፕሊኬሽኑን ለማውረድ 📲 https://lnkd.in/eAsUnGBd 📲 https://lnkd.in/ehecDjup 🛑No more disability accepted from traditional bone setting! 🛑በባህላዊ ህክምና ምክንያት የሚመጣ አካለ ጎደሎነት ይቁም!

    • No alternative text description for this image
  • BOSAD Ethiopia reposted this

    በመውደቅ የሚመጣ የአካል ጉዳት የሚያስከትላቸው ውጤቶች ምንድናቸው? 👉🏽መውደቅ የሚያስከትላቸው አሉታዊ ውጤቶች በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ የሚመሠረቱ ሲሆን፣ ይህም ለምሳሌ የህጻኑ ዕድሜ፣ የወደቀበት ከፍታ ወይም የጉዳቱ ሀይል፣ ጉዳቱ የደረሰበት ፍጥነት፣ የወደቀው ልጅ ያረፈበት መሬት ሁኔታ እና የጉዳቱ ባህርይ የሚያካትት ነው፡፡ እነዚህ ጉዳቶች የእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት በማስከተል በቤተሰብና በአጠቃላይ በማህበረሰቡ ላይ ትልቅ ሸክም ይሆናል፤ አልፎ ተርፎም ሞትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ 👉🏽ከመውደቅ አደጋ የሚመጣ የጉዳት መጠን የሚከተሉትን ያካትታል:- 1. ራስን መሳት ሊያስከትል የሚችል አሰቃቂ የአንጎል ጉዳት 2. የእድሜ ልክ አካል ጉዳት ሊያስከትል የሚችል የጀርባ አከርካሪ ጉዳት 3. የአካል መቆረጥን ጨምሮ የእድሜ ልክ የአካል ጉዳት 4. የእጅና እግር ስብራት 5. ለኢንፌክሽን የሚያጋልጥ ክፍት ስብራት 6. የእድገት አንጓ ጉዳት (Growth plate injury)፤ ይህም በጊዜ ካልታከመ በስተቀር የአጥንት መጉበጥ እና ቋሚ የአካል ጉዳት ሊያመጣ ይችላል፡፡ 7. የሆድ እቃና የዳሌ እንዲሁም የደረት አካባቢ ጉዳት 8. ልክ እንደ አንድ ቋሚ የአካል ጉዳት የማይድን የመስማትና የማየት ችግር መከሰት 9. በመጨረሻም በከፍተኛ ሀይል ከሚከሰት የአካል ጉዳት ወይም እጅግ ከፍታ ካለው ቦታ ከመውደቅ ጋር በተያያዘ ሞትም ሊያጋጥም ይችላል የማህበራዊ ድረገጾቻችንን ለመቀላቀል 📱ቴሌግራም (https://lnkd.in/dFXAhNRP)    📱ፌስቡክ (https://lnkd.in/dri2BCmC)    📱ኢንስታግራም (https://lnkd.in/dxsTmFDV)    📱ቲክቶክ (https://lnkd.in/dZQTa5Vc) የሞባይል አፕሊኬሽኑን ለማውረድ  📲 https://lnkd.in/eAsUnGBd 📲 https://lnkd.in/ehecDjup 🛑No more disability accepted from traditional bone setting! 🛑በባህላዊ ህክምና ምክንያት የሚመጣ አካለ ጎደሎነት ይቁም!

    • No alternative text description for this image
  • በመውደቅ የሚመጣ የአካል ጉዳት የሚያስከትላቸው ውጤቶች ምንድናቸው? 👉🏽መውደቅ የሚያስከትላቸው አሉታዊ ውጤቶች በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ የሚመሠረቱ ሲሆን፣ ይህም ለምሳሌ የህጻኑ ዕድሜ፣ የወደቀበት ከፍታ ወይም የጉዳቱ ሀይል፣ ጉዳቱ የደረሰበት ፍጥነት፣ የወደቀው ልጅ ያረፈበት መሬት ሁኔታ እና የጉዳቱ ባህርይ የሚያካትት ነው፡፡ እነዚህ ጉዳቶች የእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት በማስከተል በቤተሰብና በአጠቃላይ በማህበረሰቡ ላይ ትልቅ ሸክም ይሆናል፤ አልፎ ተርፎም ሞትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ 👉🏽ከመውደቅ አደጋ የሚመጣ የጉዳት መጠን የሚከተሉትን ያካትታል:- 1. ራስን መሳት ሊያስከትል የሚችል አሰቃቂ የአንጎል ጉዳት 2. የእድሜ ልክ አካል ጉዳት ሊያስከትል የሚችል የጀርባ አከርካሪ ጉዳት 3. የአካል መቆረጥን ጨምሮ የእድሜ ልክ የአካል ጉዳት 4. የእጅና እግር ስብራት 5. ለኢንፌክሽን የሚያጋልጥ ክፍት ስብራት 6. የእድገት አንጓ ጉዳት (Growth plate injury)፤ ይህም በጊዜ ካልታከመ በስተቀር የአጥንት መጉበጥ እና ቋሚ የአካል ጉዳት ሊያመጣ ይችላል፡፡ 7. የሆድ እቃና የዳሌ እንዲሁም የደረት አካባቢ ጉዳት 8. ልክ እንደ አንድ ቋሚ የአካል ጉዳት የማይድን የመስማትና የማየት ችግር መከሰት 9. በመጨረሻም በከፍተኛ ሀይል ከሚከሰት የአካል ጉዳት ወይም እጅግ ከፍታ ካለው ቦታ ከመውደቅ ጋር በተያያዘ ሞትም ሊያጋጥም ይችላል የማህበራዊ ድረገጾቻችንን ለመቀላቀል 📱ቴሌግራም (https://lnkd.in/dFXAhNRP)    📱ፌስቡክ (https://lnkd.in/dri2BCmC)    📱ኢንስታግራም (https://lnkd.in/dxsTmFDV)    📱ቲክቶክ (https://lnkd.in/dZQTa5Vc) የሞባይል አፕሊኬሽኑን ለማውረድ  📲 https://lnkd.in/eAsUnGBd 📲 https://lnkd.in/ehecDjup 🛑No more disability accepted from traditional bone setting! 🛑በባህላዊ ህክምና ምክንያት የሚመጣ አካለ ጎደሎነት ይቁም!

    • No alternative text description for this image
  • አደጋ በሚደርስበት ጊዜ የጠበቀ መጠቅለያ አይጠቀሙ! 👉🏽የተጎዳን የአካል ክፍል (እጅና እግር) በጨርቅ አጥብቀው በሚያስሩበት ጊዜ የደም ዝውውር የበለጠ እንዲገታ በማድረግ ወደ ጋንግሪን (የሰውነት መበስበስ) ይቀየራል፡፡ በመሆኑም የተጎዳውን አካል ለመደገፍ የምንጠቀመው ድጋፍ በሙሉ ከተቻለ ዙሪያውን ዞሮ የሚታሰር መሆን የለበትም፡፡ አካሉን ደግፎ እንዲይዝ ብቻ ላላ መደረግ አለበት፡፡ ደም ለማቆም ጥምጣም (tourniquet) አይጠቀሙ!  ደም ለማቆም ሲባል በተጎዳው አካል ላይ ጥምጣም መጠቀም በደም ዝውውር ላይ ጫና ያሳድራል፡፡ ስለዚህ የሚፈስ ደም ለማቆም ሲያስቡ ጨረቅ በመደራረብ መሸፈንና የተጎዳውን እጅ ወይም እግር ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ ነገር ብቻ ይጠቀሙ፡፡ ከዚያም ተጎጂውን/ዋን ልጅ ወደ ጤና ተቋማት በአፋጣኝ ይላኩ፡፡ የሞባይል አፕሊኬሽኑን ለማውረድ  📲ios https://lnkd.in/eAsUnGBd 📲android https://lnkd.in/ehecDjup) 🛑No more disability accepted from traditional bone setting! 🛑በባህላዊ ህክምና ምክንያት የሚመጣ አካለ ጎደሎነት ይቁም! @bosadethiopia

    • No alternative text description for this image

Similar pages