ከዶ/ር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ (528/600) አብሳሪው አኩርተኸናል! የአንተ መቻል ያነሳሳናል። #ኩራት በጎብጎብ ከተማ በላይ ጋይንት ወረዳ የዶ/ር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ት/ቤት ተማሪ አብሳሪው ባስመዘገበው የላቀ ውጤት የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን (አመፋ) ኩራት ይሰማዋል። በብሔራዊ ፈተና 528/600 ማስቆጠር በሀገሪቱ ባሉ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ የተከናወነ ድንቅ ተግባር ነው። ውድ ተማሪ አብሳሪው፣ በዚህ ልዩ ስኬት እንኳን ደስ አለህ! የአንተ ጽናትና ቁርጠኝነት በእውነት ብዙ ተማሪዎችን የሚያበረታታ ነው። ከት/ቤቱ መመስረት ጀምሮ ከት/ቤቱ ጎን የሆኑት የዶ/ር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ት/ቤት ደጋፊዎች እና አመፋ ከመታሰቢያ ት/ቤቱ እንዲሁም ይህንን ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገበው ተማሪ ጎን በመቆም ለበለጠ ስኬት እንተጋለን። - - - Celebrating the excellence of the high-scoring student (528/600) from Dr. Ambachew Mekonnen Memorial School! Your Resilience Inspires Us. #ProudMoment Dr. Ambachew Mekonnen Foundation (AMF) is thrilled to celebrate the outstanding achievement of a student from Dr. Ambachew Mekonnen Memorial School in Gobgob City, Lay Gaint Woreda. Scoring 528/600 on the national exam is a remarkable feat accomplished by only a few students in the country. Dear Student Abisariw, congratulations on this exceptional accomplishment! Your resilience and dedication are truly inspiring. The supporters of Dr. Ambachew Mekonnen Memorial School, since its establishment, and AMF stand firmly behind both the school and the students who achieved this high score. We will continue to support each other and strive for even greater success together. #AMF #GOBGOBCITY #Drambachewmekonnenmemorialschool
This is a great
Great work
Congrats!
Debark University
2moI wish a successful time for future education time our hero