የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አምባቸው ዲያኒ ቢች፤ኬኒያ በተካሄደው ዓመታዊ የምስራቅ አፍሪካ ፊላንትሮፒ ኔትወርክ የአባላት ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ጉባኤው ከኢትዮጵያ 🇪🇹፣ ኬንያ 🇰🇪 ፣ ታንዛኒያ 🇹🇿 ፣ ሩዋንዳ 🇷🇼 እና ኡጋንዳ 🇺🇬 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መሪዎችን በጋራ አሰባስቦ ትብብር፤ የእርስ በርስ ትውውቅ እና የእውቀት ልውውጥ አድርጓል። መአዛ የፋውንዴሽኑን የተመሰረተበት ዓላማ እና ሂደቱን በጉባኤው ላይ በመግለፅ፣ የበጎ አድራጎት አመራሮችን ትኩረት በመሳብ ፋውንዴሽኑን በከፍተኛ ደረጃ አስተዋውቃለች። የመዓዛ ተፅዕኖ ያለው ተሳትፎ ፋውንዴሽኑን በበጎ አድራጎት ዘርፍ ውስጥ ባሉ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ሰፋ ያለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እንደዚህ አይነት መድረኮች ውስጥ መሳተፍ ያለውን ጥቅም አጉልቷል ። በጉባኤው ላይ ተሳታፊዎች ጠቃሚ ግንዛቤዎችን፣ ሰፋ ያሉ የርስበርስ ትውውቆችን እና የማይረሱ ተሞክሮዎችን፣ በባህር ዳርቻ ላይ የመዝናኛ እና የግንኙነት ጊዜዎችን ጨምሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በጋራ በማድረግ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን (አመፋ) ~ ~ ~ Meaza Ambachew, Director of the Dr. Ambachew Mekonnen Foundation (AMF), actively participated in the East Africa Philanthropy Network (EAPN) annual members’ summit held at Diani Beach, Kenya. The network brought together leaders from philanthropy organizations across East Africa, including Ethiopia 🇪🇹, Kenya 🇰🇪, Tanzania 🇹🇿, Rwanda 🇷🇼, and Uganda 🇺🇬, to promote collaboration, networking, and knowledge exchange. During the meeting, Meaza introduced the Dr Ambachew Mekonnen Foundation (AMF) at a strategic level, effectively presenting its mission and the reasons behind its establishment. Her presentation made Dr Ambachew Mekonnen Foundation (AMF) a focal point of interest at the summit, capturing the attention of philanthropic leaders. Meaza’s impactful participation in the summit underscores the overall significance of such conferences in enhancing the visibility of organizations like Dr Ambachew Mekonnen Foundation (AMF) within the philanthropic sector. These events play a vital role in fostering regional connections, sharing innovative ideas, and building partnerships across East African countries. The conference concluded with participants exchanging valuable insights, developing meaningful potential partnerships, and enjoying enriching experiences, including moments of friendship and networking at the beach. Dr Ambachew Mekonnen Foundation (AMF)
-
+5